በየምዕራፉ ከምናገኛቸዉ መሠረታዊ የአጠቃቀም ስልቶች መካከል የሚከተሉትን በዝርዝር እንመለከታለን፡፡
አማርኛ መጻፊያ መጫን፣ ፊደል አጻጻፍ፣ Word መጀመር፣ ሰነድ መፍጠር፣ Save/Open፣ ሜኑዎች፣ ኤዲቲንግ፣ ፎንት መሠረቶች
የመነሻ ትር፣ ዝርዝሮች፣ አንቀጽ፣ ቀለም፣ ጠርዝ፣ የገጽ አቀማመጥ ቴክኒኮች ፎንት መስመር ኤዲቲንግ
መሠረታዊ Word አጠቃቀም፣ ማርጂን፣ አምዶች፣ ገጽ ከፋይ፣ ክፍል፣ ራስጌ፣ ግርጌ፣ ዳራ፣ ድንበር፣ ሽፋን፣ ባዶ ገጽ አቀማመጥ።
ሰነድ ማጠናቀቅ፣ መፈለግና መተካት፣ ማተም፣ PDF መቀየር፣ በኢሜል መላክ መንገዶች አጠቃቀም።
ሰነድ ማጠናቀቅና ማተም፣ ሠንጠረዥ መፍጠር፣ ረድፍና አምድ ማከል፣ ስሌት ማድረግ፣ ፈጣን ሠንጠረዥ አጠቃቀም።
ምስል ማስገባት ቅርጽ መስጠት ጽሑፍ መጠቅለል ሣጥኖች SmartArt ገበታ ስክሪንሾት አገናኞች ዕልባቶች እይታ ማሻሻል መተግበር