About Course
ወደ ማይክሮሶፍት ዎርድ ኮርስ እንኳን ደህና መጡ! ዎርድ በዓለም ላይ በስፋት ጥቅም ላይ ከዋሉት የጽሑፍ ማቀነባበሪያ ፕሮግራሞች ዉስጥ ቀዳሚዉ ነዉ፡፡ ይህ የመማሪያ መጽሐፍ የተዘጋጀዉ ገና ጀማሪ ለሆኑትም ሆነ ብዙ ልምድ ላካበቱ፣ ፕሮግራሙን በተገቢዉ መጠቀም የሚያስችላቸዉን ዕዉቀት ለመስጠት በማሰብ ነዉ፡፡
ማይክሮሶፍት ዎርድን በብዛት የምንጠቀመዉ ደብዳቤዎች፣ ሪፖርቶች፣ ብሮሹሮች፣ የምርምር ሥራዎች እና
ሌሎችም ሙያ ነክ ሰነዶችን ለማዘጋጀት ነዉ፡፡ ፕሮግራሙ በግልም ሆነ በአካደሚክ፣ እንዲሁም በሥራ ቦታዎች ሁለገብ በሆነ መልኩ ከሌሎች ተጠቃሚዎች ጋር ለመተባበር ጭምር ያስችለናል፡፡
በዚህ መጽሐፍ ዉስጥ እያንዳንዱ ምዕራፍ ከዎርድ መሠረታዊ ፅንሰ-ሀሳብ ጀምሮ የላቀ ተግባራትን ለማከናወን
የሚያስችሉ ግልጽ ማብራሪያዎችን፣ የእይታ ምሳሌዎችን፣ መመሪያዎችን እና ተግባራዊ ልምምዶችን ደረጃ በደረጃ
ለማቅረብ ተዘጋጅቷል። ቀላል ሰነዶችን ከመፍጠር ወደ ተራቀቁ ቅርጸቶች፣ አውቶሜሽን እና የትብብር
መገልገያዎችን በብቃት ለመተግበር የሚያስችሉ ዘዲዎችም ተካትተዉበታል፡፡
Course Content
ምዕራፍ 1. ማይክሮሶፍት ዎርድ መሠረታዊ አጠቃቀም
-
1.1. በኮምፕዩተር ላይ አማርኛ መጻፊያ ሶፍትዌር መጫን
-
1.2. የአማርኛ ፊደላት አጻጻፍ
04:07 -
1.3. ማይክሮሶፍት ዎርድን መጀመር
-
1.4. አዲስ የዎርድ ዶኩሜንት መፍጠር
-
1.5. የአስቀምጥ ንዑስ ምናሌ (Save submenu)
-
1.6. የዎርድ ዋናና ንዑስ ምናሌዎች (Menus & Submenus)
-
1.7. የክፈት (Open) ንዑስ ምናሌ
-
1.8. የዎርድ ሰነድ ኤዲቲንግ ፡ መምረጥ፣ መቁረጥ፣ መቅዳት፣ መለጠፍ
-
1.9. የመነሻ ሕብረ_ቁምፊ
ምዕራፍ 2. በማይክሮሶፍት ዎርድ ዉስጥ ቅርጽ መስጠት
ምዕራፍ 3. የገጽ አቀማመጥ ቴክኒኮች
ምዕራፍ 4. ሰነድ ማጠናቀቅና ማተም
ምዕራፍ 5. የዎርድ ሠንጠረዦች
ምዕራፍ 6. ሰነዶችን ከእይታ ጋር ማሻሻል
ማጠቃለያ
Student Ratings & Reviews
No Review Yet
