እነ ማን ነን?

Astemari.com (አስተማሪ) የተለያዩ የኮምፒውተርና የሙያ ክህሎቶችን የሚያቀርብ ዘመናዊ የመስመር-ላይ የትምህርት መድረክ ነው። ትምህርቶቹ ከMicrosoft Word ጀምሮ ወደ ሌሎች የMicrosoft መተግበሪያዎች፣ ግራፊክ ዲዛይን፣ ድር ዲዛይን፣ ቋንቋዎች እና ቴክኒካዊ ክህሎቶች ይዘርጋሉ። ትምህርቶቹ በeLearning፣ eBook፣ ቪዲዮ እና ተግባራዊ ልምምዶች መልክ በባለሙያዎች የተዘጋጁ ናቸው።